Share:
በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የኢትዮጲያ ዲያስፓራ በድርጅታቸው ኢትዮ-ሳውዝ አ.ማ. አማካኝነት 115 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ለመግዛት የፈረሙ ሲሆን 40 ሚሊየን ቅድመ ክፍያ ገቢ አድርገዋል፡፡
Ethio-South Investment S.C, established by Ethiopian Diasporas living in south Africa, subscribed 115 Million birr AAICEC shares and paid 40 Million birr .